U L M I S

Urban Land Information Management System
የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርዓት
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ

አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርዓት

የስርዓቱ አስተዳደር በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተጠናከረ

ተጨማሪ መረጃ
የከተማ ልማት እና መሠረተ ልማት ፈና

የከተማ መሬት አስተዳደር

አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርዓት

አገልግሎት ይጠይቁ
የከተማ ልማት እና መሠረተ ልማት አገልግሎቶች

አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማት
ስለ እኛ
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ

ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹና ተወዳዳሪ ለማድረግ

ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹና ተወዳዳሪ ለማድረግ የተጀመሩ ኢንሺየቲቮች ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገቡ ነው! ዛሬ በክልላችን የከተማና መሰረተልማት 2017 በጀት ዓመት አፈጻፀምና ቀጣይ ስራዎችን በሚመለከት በክልላችን ከሚገኙ የዞን መምሪያ ኃላፊዎች፣ የከተሞቻችን ከንቲባዎችና ስራ አስኪያጆች እንዲሁም የምግብ ዋስትና የስራ ኃላፊዎች ጋር ዝርዝር ግምገማና ውይይት አካሂደናል።

በውይይታችን የከተማ ልማት፣ የአገልግሎትና መልካም አስተዳደር ተግባራት እንዲሁም የተለያዩ ኢንሺየቲቮች ያሉበትን የአፈጻፀም ደረጃ አይተል። በአብዛኛው ስራዎችና ኢንሺየቲቮች ስኬቶች ተመዝግበዋል። በኮሪደር ልማት፣ በኢትዮኮደርስ፣ በአንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት፣ ዲጂታላይዜሽን እና ሌሎች ኢንሺየቲቮች ማሳያ የሚሆኑ ተጨባጭ ውጤቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል። በቀጣይም በጥንካሬ ያሉትን አጠናክሮ ማስቀጠልና እጥረት የተስተዋለባቸውን በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተግባብተናል። ከህዝባችን የሚነሱ የአገልግሎት አሰጣጥና መልካም አስተዳደር ጉዳዮችን በአገልጋይነት ስሜት ምላሽ ለመስጠት ይሰራል።

አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኅላፊ
ፊርማ
አገልግሎቶች
ዋና ዋና አገልግሎቶች

እኛ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

0

የነባር ይዞታ ምዝገባ

0

ከነባር ወደ ሊዝ

0

ሊዝ ምደባ

0

ሊዝ ጨረታ

0

ጠቅላላ
ቡድናችን
የስራ ቡድናችን

ከእኛ ጋር ሰርተዋል

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ሀላፊ
አቶ አይተነው ታዴ
የደቡብ ወሎ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ሀላፊ
አቶ መርከቡ ታርቀ
የመረጃ ቴክኖሎጂ ሃላፊ
አቶ ሙሀመድ አህመድ
የከተማ እቅድ ሃላፊ
አቶ አብዱላሂ አሊ
አገልግሎት መጠየቂያ
አገልግሎት ይጠይቁ

የአገልግሎት መጠየቂያ ቅጽ

አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ አገልግሎቶችን ለመጠየቅ ከዚህ ቅጽ ይጠቀሙ

የመሬት ምዝገባ
የመሬት መረጃ
ድጋፍ 24/7
የመሬት መብት ማረጋገጫ

የግል እና የአገልግሎት መረጃ

የአገልግሎት ዋጋ
የአገልግሎት ዋጋዎች

ለእርስዎ ምቹ የሆኑ ዋጋዎች

መሠረታዊ አገልግሎት

የመሬት መረጃ መጠየቂያ የመሬት መሰረታዊ መረጃ

500ብር

መደበኛ አገልግሎት

የመሬት ምዝገባ የመሬት መብት ማረጋገጫ የመሬት መሰረታዊ መረጃ

1000ብር

ሙሉ አገልግሎት

የመሬት ምዝገባ የመሬት መብት ማረጋገጫ የጂአይኤስ አገልግሎት የመሬት አጠቃቀም እቅድ

2000ብር

አስተያየቶች
የደንበኞች አስተያየቶች

ደንበኞች ምን ይላሉ?

አቶ አለሙ ማሞ

የንግድ ሰው

ወ/ሮ ሰላም አለም

የቤት ባለቤት

አቶ አለማየሁ ተስፋዬ

የንግድ ሰው

25

የአማራ ክልል ከተሞች
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት

አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ

አገልግሎት ይጠይቁ
ዜና
የቅርብ ጊዜ ዜና

ዜና & መረጃ