የመሬት ምዝገባ
የመሬት ባለቤትነት ምዝገባ እና የመሬት መብት ማረጋገጫ አገልግሎት
Urban Land Information Management System
የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርዓት
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ
ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹና ተወዳዳሪ ለማድረግ የተጀመሩ ኢንሺየቲቮች ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገቡ ነው! ዛሬ በክልላችን የከተማና መሰረተልማት 2017 በጀት ዓመት አፈጻፀምና ቀጣይ ስራዎችን በሚመለከት በክልላችን ከሚገኙ የዞን መምሪያ ኃላፊዎች፣ የከተሞቻችን ከንቲባዎችና ስራ አስኪያጆች እንዲሁም የምግብ ዋስትና የስራ ኃላፊዎች ጋር ዝርዝር ግምገማና ውይይት አካሂደናል።
በውይይታችን የከተማ ልማት፣ የአገልግሎትና መልካም አስተዳደር ተግባራት እንዲሁም የተለያዩ ኢንሺየቲቮች ያሉበትን የአፈጻፀም ደረጃ አይተል። በአብዛኛው ስራዎችና ኢንሺየቲቮች ስኬቶች ተመዝግበዋል። በኮሪደር ልማት፣ በኢትዮኮደርስ፣ በአንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት፣ ዲጂታላይዜሽን እና ሌሎች ኢንሺየቲቮች ማሳያ የሚሆኑ ተጨባጭ ውጤቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል። በቀጣይም በጥንካሬ ያሉትን አጠናክሮ ማስቀጠልና እጥረት የተስተዋለባቸውን በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተግባብተናል። ከህዝባችን የሚነሱ የአገልግሎት አሰጣጥና መልካም አስተዳደር ጉዳዮችን በአገልጋይነት ስሜት ምላሽ ለመስጠት ይሰራል።

የመሬት ባለቤትነት ምዝገባ እና የመሬት መብት ማረጋገጫ አገልግሎት
የከተማ መሬት አጠቃቀም እቅድ እና የልማት ፕሮጀክቶች አገልግሎት
የመሬት እድሳት እና የመሬት አስተዳደር ሂደቶች አገልግሎት
የመሬት መረጃ ስርዓት እና የጂአይኤስ አገልግሎቶች
የከተማ ልማት ፕሮጀክቶችን እና የመሠረተ ልማት አገልግሎቶች
የመሬት ጥቅም ማሻሻያ እና የከተማ እቅድ አገልግሎቶች
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ አገልግሎቶችን ለመጠየቅ ከዚህ ቅጽ ይጠቀሙ
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የመሬት መረጃ ስርዓቱ በጣም ጥሩ እና ቀላል ነው። የመሬቴን መረጃ በቀላሉ ማግኘት ችያለሁ።
የመሬቴን ባለቤትነት ማረጋገጫ ለማድረግ በጣም ቀላል ሆነልኝ። አገልግሎታቸው ፍጥነት እና ብቃት ያለው ነው።
የመሬት አጠቃቀም እቅድ ለማውጣት አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በጣም ተቀባይነት ያለው አገልግሎት ይሰጣል።